ፔንታጎን እስራኤል በሊባኖስ መዲና ቤሩት እና በከተማዋ ዙሪያ የምትፈጽመውን ድብደባ እንድትቀንስ ጥሪ አቀረበ። በንጹሃን ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት ከፍተኛ ነው ያሉት የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር ...
እስራኤል በሰሜን ጋዛ ቤት ላሂያ በሚገኙ በርካታ ቤቶች እና የመኖሪያ ህንጻዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በርዘን ሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን ሮይተርስ የዶክተሮችን እና የጤና ባለሙያዎችን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ በኦንላይን ለለቀቀው አቤቱታ የድጋፍ ፊርማቸውን ለሚያኖሩ ሰዎች በየቀኑ 1 ሚሊየን ዶላር ለመሸለም ቃል ገባ። በፔንሲልቫኒያ የሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች በተሰበሰቡበት መድረክም ጆን ድርሄር የተባለ ግለሰብ የ1 ሚሊየን ዶላር ሽልማቱ አሸናፊ ሆኖ ከመስክ ቼክ እንደተሰጠው ...
ፊሊፕ ሞሪስ፣ ብሪቲሽ አሜሪካ እና ጃፓን ቶባኮ ድርጅቶች ለዓመታት የትምባሆ ምርቶቻቸውን በማምረት እና ለዓለም ገበያ በማቅረብ ይታወቃሉ፡፡ እነዚህ ድርጅቶች በካናዳዊያን ሲጋራ አጫሽ ዜጎች ላይ ...
በጋዛ ከሚገኙ የስደተኛ መጠለያ ጣብያዎች መካከል ትልቁ እንደሆነ በሚነገርለት ጃባሊያ በተፈጸመ ጥቃት 33 ሰዎች ሲገደሉ 85 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ። አንዳንድ ሰዎች በህንጻ ፍርስራሾች ውስጥ ...
የሃማስን ወታደራዊ ክንፍ ሲመሩ የቆዩት ያህያ ሲንዋር፤ ኢስማኤል ሃየን በመተካት ቡድኑን መምራት ከጀመሩ በሁለተኛው ወራቸው ተገድለዋል። የያህያ ሲንዋርን ግድያን ተከትሎ ቀጥሎ የተዘረዘሩት እጩዎች ...
ከ1990 ወዲህ የተወለዱ ወጣቶች ለምን በኩባንያዎች ያላቸው ተፈላጊነት ቀነሰ? በቅርቡ ኢንተሊጀንት የተሰኘ ዓለም አቀፍ የትምህርት እና ስራ አማካሪ ተቋም ባወጣው ሪፖርት ይህ ትውልድ ከዚህ በፊት ...
በሂዝቦላህ ታጣቂዎች ላይ የአየር ላይ ጥቃት እያደረሰች መሆኗን የምትናገረው እስራኤል በምስራቃዊ ሊባኖስ በምትገኘው የሶህሞር ከተማ ከንቲባን ጨምሮ አራት ዜጎችን እንደገደለች የሀገሪቱ ዜና ወኪል ...
ከሰሞኑ መሪው የተገደለበት የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሀማስ ከጋዛ ውጭ ከሚገኙ አባላቶቹ አዲስ መሪ ለመሾም እየመከረ እንደሚገኝ ተነገረ። የቡድኑ መሪ ያህያ ሲንዋር ከእስራኤል ጦር ጋር በነበረ የተኩስ ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬ ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ ጥቅምት 9 2017 ዓ.ም በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር እየሸጠ ...
የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ቡድን በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያን ኔታንያሁ መኖሪያ ቤት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸመቱ ተሰምቷል። የድሮን ጥቃቱ በሰሜን ቴል-አቪቭ ኬሳሪያ አካባቢ የሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ...
ፌስቡክን ጨምሮ የዋትስ አፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ገንዘብ ያላግባብ አባክነዋል ያላቸውን ሰራተኞች ከስራ አሰናብቷል፡፡ ኩባንያው ለሰራተኞቹ ዕለታዊ በጀት ያለው ሲሆን 25 ዶላር ...