ፊሊፕ ሞሪስ፣ ብሪቲሽ አሜሪካ እና ጃፓን ቶባኮ ድርጅቶች ለዓመታት የትምባሆ ምርቶቻቸውን በማምረት እና ለዓለም ገበያ በማቅረብ ይታወቃሉ፡፡ እነዚህ ድርጅቶች በካናዳዊያን ሲጋራ አጫሽ ዜጎች ላይ ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬ ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ ጥቅምት 9 2017 ዓ.ም በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር እየሸጠ ...
ከ1990 ወዲህ የተወለዱ ወጣቶች ለምን በኩባንያዎች ያላቸው ተፈላጊነት ቀነሰ? በቅርቡ ኢንተሊጀንት የተሰኘ ዓለም አቀፍ የትምህርት እና ስራ አማካሪ ተቋም ባወጣው ሪፖርት ይህ ትውልድ ከዚህ በፊት ...
የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ቡድን በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያን ኔታንያሁ መኖሪያ ቤት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸመቱ ተሰምቷል። የድሮን ጥቃቱ በሰሜን ቴል-አቪቭ ኬሳሪያ አካባቢ የሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ...
የሃማስን ወታደራዊ ክንፍ ሲመሩ የቆዩት ያህያ ሲንዋር፤ ኢስማኤል ሃየን በመተካት ቡድኑን መምራት ከጀመሩ በሁለተኛው ወራቸው ተገድለዋል። የያህያ ሲንዋርን ግድያን ተከትሎ ቀጥሎ የተዘረዘሩት እጩዎች ...
በጋዛ ከሚገኙ የስደተኛ መጠለያ ጣብያዎች መካከል ትልቁ እንደሆነ በሚነገርለት ጃባሊያ በተፈጸመ ጥቃት 33 ሰዎች ሲገደሉ 85 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ። አንዳንድ ሰዎች በህንጻ ፍርስራሾች ውስጥ ...
ከሰሞኑ መሪው የተገደለበት የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሀማስ ከጋዛ ውጭ ከሚገኙ አባላቶቹ አዲስ መሪ ለመሾም እየመከረ እንደሚገኝ ተነገረ። የቡድኑ መሪ ያህያ ሲንዋር ከእስራኤል ጦር ጋር በነበረ የተኩስ ...
ፌስቡክን ጨምሮ የዋትስ አፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ገንዘብ ያላግባብ አባክነዋል ያላቸውን ሰራተኞች ከስራ አሰናብቷል፡፡ ኩባንያው ለሰራተኞቹ ዕለታዊ በጀት ያለው ሲሆን 25 ዶላር ...
በሂዝቦላህ ታጣቂዎች ላይ የአየር ላይ ጥቃት እያደረሰች መሆኗን የምትናገረው እስራኤል በምስራቃዊ ሊባኖስ በምትገኘው የሶህሞር ከተማ ከንቲባን ጨምሮ አራት ዜጎችን እንደገደለች የሀገሪቱ ዜና ወኪል ...
ባልየው ክትትሉን መቀጠሉን ተከትሎ ሚስቱ በከተማው ባለ አንድ ሆቴል ውስጥ ባለ መኝታ ክፍል ውስጥ ከወንድ ጋር እጅ ከፍንጅ ይዟታልም ተብሏል፡፡ በዚህ ወቅት በተደረገ ድርድር ሊው በፈጸመው ጥፋት ምክንያት 25 ሺህ ...
የደህንነት አባላቱ ከተመልማዮቹ ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ሊጠለፍ የማይችል ስልክ ፣ የጦር መሳርያ እና ሌሎችንም ግበአቶች እንዲገዙ ትዕዛዝ ከመስጠት ባለፍ ተልዕኮዎችን እንዲፈጽሙ በማማከር እየተሳተፉ ...
ጠቅላይ ሚንስትሩ የጦርነቱን ቀጠይነት አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር የሀማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ግድያ በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ለማስቆም ይረዳል በሚል የተያዘውን ተስፋ ውሀ ...